product.title

Church PLANT Manual, Amharic Edition

ወርልድ ኢምፓክት ከ2016 ዓ.ም. እንደ አውሮጳውያን አቈጣጠር ጀምሮ በርካታ የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቡድኖች በአሜሪካ እና በመላው ዓለም በራሳቸው የአገልግሎት ዐውድ ውስጥ የቤተ ክርስቲያን ተከላ ስልት እንዲቀይሱ በማስታጠቅና በማሠልጠን ላይ ይገኛል። የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ የኢቫንጄል የከተማ ቤተ ክርትስቲያን ተከላ ትምህርት ቤት መምሪያ ነው።

ይህ መርሕን መሠረት ያደረገ መጽሐፍ የተዘጋጀው የቤተ ክርስቲያ ተከላ ቡድኖች በራሳቸው ዐውድና አስፈልጎት ውስጥ ስልታዊ ዕቅድ ማዘጋጀት እንዲችሉ ለማገዝ ነው። ዐዲስ ቤተ ክርስቲያን እየተከሉ ቢሆን ወይም ዳግም ተከላ ለማድረግ (እንደ ገና ለመጀመር፣ ለማነቃቃት፣ ወይም እንደገና ለማስጀመር) እየተዘጋጁም ቢሆን አልያም አኹን ባለ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የመጋቢዎችን አመራር ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ ወይም የቤተ ክርስቲያን ተከላ አንቅስቃሴ ለመጀመር እየተዘጋጁ ከሆነ የአጋዥ የሚሆን መጽሐፍ ነው።